Back to jobs

A and M Engineering PLC

የጉዳይ አስፈጻሚ (Liaison Officer)

EthiopiaFull-time Entry Level0-2 YearsApply by Nov 14, 2026
EthiopiaJob listing

About this role

ድርጅታችን ኤ እና ኤም ኢንጅነሪንግ ቀልጣፋ፣ ንቁ እና ከፍተኛ የማደራጀት ብቃት ያለው/ላት የጉዳይ አስፈፃሚ ሙያ ያለው ሰራተኛ ይፈልጋል። ይህ የሥራ መደብ በቢሮ ውስጥ የደንበኞችን መረጃ እና ለድርጅታችን ጉዳዮች የማስተዳደር፣ እንዲሁም በውጭ ያሉ የድርጅቱን እና የመንግሥት ጉዳዮችን (ጉዳይ አስፈጻሚነትን) አጣጥሞ የመስራት ኃላፊነትን ያካትታል። በመሆኑም ጉዳይ አስፈፃሚ የሥራ ቦታ ብቁ አመልካችን አወዳድሮ ለመቅጠር ይፈልጋል፡፡ በድርጅቱና በተለያዩ የመንግሥት/የግል ተቋማት (እንደ ገቢዎች፣ ንግድ ሚኒስቴር፣ ባንኮች፣ ወዘተ) መካከል ያሉ ጉዳዮችን መከታተልና ማስፈጸም። የንግድ ፈቃድ ማደስ፣ የግብርና ታክስ ፋይሎችን ማስተካከል እና የውሃ/መብራት/ስልክ ክፍያዎችን መፈጸም። የባንክ ሥራዎችን (ገንዘብ ማስገባት፣ ሰነዶችን ማድረስና መቀበል) ማከናወን።

View original posting and apply

Application details and requirements are maintained by the original employer or listing site.