Back to jobs

A and M Engineering PLC

ቋሚ የድርጅት ጠበቃ እና ሲኒዬር የሠዉ ሃብት አስተዳደር ኦፊሰር

EthiopiaFull-time Entry Level0-2 YearsOnsiteSee listingApply by Nov 14, 2026
EthiopiaJob listing

About this role

የስራ ቦታ ኤ እና ኤም ኢንጂነሪንግ የቅጥር ሁኔታ፡ቋሚ ደመወዝ፡ግሮስ 25000 ተግባርና ኃላፊነት ድርጅታችን ኤ እና ኤም ኢንጅነሪንግ የሚመለከቱ የሕግ ጉዳዮችን በመከታተል፣ ውሎችን በማዘጋጀትና በመመርመር፣ እንዲሁም የሕግ ምክርና ድጋፍ በመስጠት የሕግ ክፍል ስራዎች በተቀላጠፈ ሁኔታ እንዲከናወኑ መደገፍ። የውል ዝግጅትና ምርመራ: የተለያዩ የንግድ፣ የስራ እና የአገልግሎት ውሎችን ማዘጋጀት፣ መመርመርና ማሻሻል፤ የሕግ ምርምር (Legal Research): ከተቋሙ አሰራር ጋር የሚሄዱ አዳዲስ አዋጆችን፣ ደንቦችንና መመሪያዎችን መመርመርና ትንተና ማቅረብ፤ የ ክስና ክርክር ዝግጅት: ከፍርድ ቤት፣ ከስራ ክርክርና ከስምምነት ውጪ ከሆኑ ውዝግቦች ጋር የተያያዙ ማመልከቻዎችን፣ የመከላከያ መልሶችንና ሌሎች የሕግ ሰነዶችን ማዘጋጀት፤ አስተዳደራዊ እና ስነ-ሰነድ ስራዎች: የሕግ መዝገቦችን፣ ውሎችንና የፍርድ ቤት ፋይሎችን በአግባቡ ማደራጀትና መጠበቅ፤ የሕግ አማካሪነት ድጋፍ: ለተለያዩ የድርጅቱ ክፍሎች የመጀመሪያ ደረጃ የሕግ ማብራሪያና ድጋፍ መስጠት። የድርጅቱን የቅጥርና የመረጣ ሂደት ማቀድና ማስተዳደር ማመልከቻዎችን ማጣራትና ቃለ-መጠይቆችን ማስተዳደር ትክክለኛ የሠራተኞችማህደርና መረጃ ቋት መያዝ የስራ ዉሎችን፣ማረጋገጫዎችን እና ዉል ማቋረጦችን ማከናዎን የሠራተኞችን ገብቶ መዉጣት፣ፈቃድ እና የዲሲፕሊን ጉዳዮችን መከታተል የሰራተኞች ቅሬታዎችን ማስተናገድ እና የስራ ቦታ ግጭቶችን መፍታት በሰራተኛ ኃይል እቅድና በድርጅታ እድገት ላይ ማኔጅመንቱን መደገፍ በጎ የስራ ቦታ ባህልን እና የሠራተኞችን ተሳታፊነት ማሳደግ ከድርጅቱ ፖሊሲዎች እና ከህጋዊ መስፈርቶች ጋር መጣጣሙን ማረጋገጥ ክሀሎትና ብቃት ስለ ኢትዮጵያ የላበር ህግ እና የሠዉ ኃብት መልካም ተሞክሮዎች ጠንካራ እዉቀት በጣም ጥሩ የመገናኛና የግንኙነት ክህሎት ጠንካራ አመራርና ችግር የመፍታት ብቃት በmicro soft office(word,excel) ላይ የላቀ ብቃት

View original posting and apply

Application details and requirements are maintained by the original employer or listing site.