Fana Media · Oct 18
ባሕር በር፤ የኢትዮጵያ የሕልውና ጥያቄ
አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 8፣ 2019 (ኤፍ ኤም ሲ) የባሕር በር ጉዳይ ለኢትዮጵያ እና ለሕዝቦቿ የቅንጦት ወይም የፖለቲካ ምርጫ ሳይሆን የሕልውና፣ የኢኮኖሚ ደኅንነት እና የትውልድ ቀጣይነት መሠረታዊ ጥያቄ ነው። ኢትዮጵያ ከፍተኛ የሕዝብ ቁጥር ይዛ በዓለም ላይ ካሉ ወደብ አልባ ሀገራት መካከል ቀዳሚዋ መሆኗ የባሕር በር ፍላጎቷን የሞትና የሽረት ጉዳይ ያደርገዋል። የባሕር በር ባለመኖሩ በሀገሪቱ የውጭ ምንዛሬ [